ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 8:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እግዚአብሔር ከዚህ ዓለም ስም አጠራራቸውን አጠፋ ዘንድ በትእዛዜ የማይኖሩ ትዕቢተኞችን እኔ ተበቅዬ አጠፋቸዋለሁ ብሏልና፥ ከእርሱ አስቀድሞ የነበሩ ኃጥኣንን እንዳጠፋቸው በጊዜው ይበቀለዋል። ምዕራፉን ተመልከት |