ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 8:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በፊቱ የወደደውን ሁሉ ያደርጋልና በፊቱ እግዚአብሔርን መፍራት አልነበረውም፤ በፈጣሪው በእግዚአብሔርም ፊት በተንኰል ይኖር ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |