ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 7:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ነፍስና ትንፋሽ ለሌላቸው፥ ክፉ ነገር ያደረገባቸውን ለማይበቀሉ፥ በጎ ነገር ላደረገላቸውም በጎ ነገርን ለማያደርጉ ለጣዖቶችህ እንደ ፈጣሪያችሁ እንደ እግዚአብሔር የምትሠዉላቸውና የምትሰግዱላቸው አንተና ካህናትህ እስከ ዘለዓለም ድረስ ከእርሷ መውጫ የላችሁም። ምዕራፉን ተመልከት |