Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ካልእ 7:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 የፈ​ጠ​ራ​ችሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የማ​ታ​ውቁ፥ ትእ​ዛ​ዙ​ንና ቃሉ​ንም የማ​ት​ጠ​ብቁ አን​ተና እንደ አንተ ያሉት ወዮ​ላ​ችሁ! በሲ​ኦል ጭን​ቅም ተይ​ዛ​ችሁ በተ​ገ​ረ​ፋ​ችሁ ጊዜ በማ​ይ​ረባ ጸጸት ትጸ​ጸቱ ዘንድ አላ​ች​ሁና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ካልእ 7:1
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች