ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 7:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እናንተንና የአማልክቶቻችሁን አገልጋዮች፥ እናንተንም የሚያዝዙ አጋንንትን ወደ ገሃነመ እሳት ያወርዳችሁ ዘንድ እንደ እናንተ ያሉ የሰነፎችን ልቡና ለማሳት ሰይጣን በውስጣቸው የሚናገርባቸው የሰው እጅ ሥራ ናቸውና። ምዕራፉን ተመልከት |