ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከብታቸውንና ተክላቸውን ይባርክላቸው ነበር፤ በቤትና በምድረ በዳ የያዙትንም ሁሉ ይባርክላቸው ነበር፤ በዐይነ ምሕረት ይመለከታቸው ነበርና እንስሶቻቸውን አያሳንስባቸውም ነበር፤ የጻድቃን ልጆች ናቸውና ፈጽሞ ይወዳቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |