ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በአደረገላቸውም በጎ ነገር ሁሉ በምድራቸው ዘር፥ በምድረ በዳ ያለ መንጋቸውን ሁሉና ከብታቸውንም በማብዛት ደስ ይላቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |