ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ዐሥራትም ያወጣ ነበር፤ ከበጎቹና ከላሞቹ፥ ከአህዮቹም መጀመሪያ የተወለደውንና የገዛውን ሁሉ ይሰጥ ነበር፤ እንዲሁም አይሁድ የሚሠዉትን መሥዋዕት ፊቱን ወደ ኢየሩሳሌም መልሶ ይሠዋ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |