ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አይሁድ የሚከለከሉትን ሥርዐት እርሱም ይከለከል ነበር፤ አይሁድም የሚጠብቁትን ትእዛዝ ሰምቶ ይጠብቅ ነበር፤ እርሱ ልዩ ሞዓባዊ ወገን ሲሆን አይሁድ የሚከለከሉትን ምግብም ይከለከል ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |