ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 መከራ በሚያጸኑባቸው በአሕዛብ እጅ ተይዘው እንደ ተዋረዱ፥ ወደ እርሱም እንደ ጮሁ በሰማ ጊዜ የአባቶቻቸውን መሐላ አስቦ የዚያን ጊዜ ስለ አባቶቻቸው ስለ አብርሃምና ስለ ይስሐቅ፥ ስለ ያዕቆብም ይቅር ይላቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |