ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ነቢይ የሚሉት የረኣዩን ነገር ከሰማ በኋላም በንስሓ መንገዱን አሣመረ፤ በዚያም ወራት ወገኖቹ ሁሉ ከእስራኤል ልጆች ይልቅ መንገዳቸውን አሣመሩ፤ የእስራኤል ልጆች አንድ ጊዜ ያሳዝኑት ነበርና በቀሠፋቸውም ጊዜ ዐውቀው ወደ እግዚአብሔር ይጮኹ ነበርና። ምዕራፉን ተመልከት |