ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ዕዝራም ብዙ ትምህርት የሚያውቅ ነበረ፤ ለእስራኤልም ሥርዐትንና ፍርድን ያስተምር ዘንድ ከእግዚአብሔር ሕግና ትእዛዝ የሚጐድለው አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከት |