ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በአርጤክስስ በሰባተኛው ዓመተ መንግሥቱ፥ በአምስተኛው ወር፥ በወሩ መባቻ ከባቢሎን ወጡ፤ እግዚአብሔርም መንገዳቸውን እንዳቀናላቸው በመጀመሪያው ወር መባቻ ወደ ኢየሩሳሌም ደረሱ። ምዕራፉን ተመልከት |