ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከእስራኤልም ልጆች፥ ከካህናቱና ከሌዋውያኑ፥ ከመዘምራኑና ከበረኞች፥ ከቤተ መቅደስ አገልጋዮችም፥ ዐያሌዎቹ ወደ ኢየሩሳሌም ወጡ። ምዕራፉን ተመልከት |