ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ንጉሡ አርጤክስስም ወደ ካህኑና የእግዚአብሔርን ሕግ ወደሚጽፈው ወደ ዕዝራ ደብዳቤ ላከ። ከአርጤክስስም የእግዚአብሔርን ሕግ ወደሚጽፈው ወደ ካህኑ ዕዝራ የተላከው ደብዳቤ እንዲህ ይላል፦ ምዕራፉን ተመልከት |