ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:58 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)58 እንዲህም አልኋቸው፥ “እናንተም ለእግዚአብሔር ተለዩ፥ ለአባቶቻችን ፈጣሪ ለእግዚአብሔር ስእለት የሆነውን የብሩንና የወርቁን ንዋየ ቅድሳትም ለዩ። ምዕራፉን ተመልከት |