ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:59 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)59 ለመሳፍንቱና ለመኳንንቱ፥ ለካህናቱ አለቆችና ለሌዋውያኑ፥ ለእስራኤልም ሀገሮች አለቆች በኢየሩሳሌም በአምላካችን ቤት አዳራሽ ውስጥ እስክትሰጧቸው ድረስ ተግታችሁ ጠብቁ።” ምዕራፉን ተመልከት |