ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 መቶ መክሊት የብር ዕቃ፥ መቶ መክሊትም ወርቅ፥ ሃያ መክሊትም የወርቅ ዕቃ፥ የሚወደድ እንደ ወርቅም የጠራና የጠነከረ ዐሥራ ሁለት የናስ ዕቃ መዝኜ ሰጠኋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |