ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “ጌታችን ንጉሥ ሆይ ሰላም ለአንተ ይሁን! ሁሉን እንድታውቅ ወደ ይሁዳ ወደ ኢየሩሳሌም በመጣን ጊዜ የአይሁድ ምርኮኞች አለቆችን በኢየሩሳሌም ከተማ አገኘናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |