ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ናቡከደነፆርም በኢየሩሳሌም ካለው ከቤተ መቅደስ አውጥቶ ወደ ባቢሎን የወሰደውን የወርቁንና የብሩን የእግዚአብሔርን ቤት ንዋየ ቅድሳት በኢየሩሳሌም ወዳለው ቀድሞ ወደ ነበረበት ወደዚያ ቤት ይመልሱት ዘንድ አዘዘ።” ምዕራፉን ተመልከት |