ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የእግዚአብሔር ባሪያ የይሁዳ አለቃ ዘሩባቤልና በይሁዳ ያሉ ሽማግሌዎች የእግዚአብሔርን ቤት በቦታው ይሠሩት ዘንድ የሶርያና የፊንቂስ ገዥ ሲሳኒስና ሳትራቡዛኒስ፥ ከእነርሱም ጋራ ያሉ ጓደኞቻቸው የሶርያና የፊንቂስ ሹሞች ቦታቸውን ይተዉላቸው ዘንድ አዘዘ፤ ምዕራፉን ተመልከት |