ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ቁመቱ ስድሳ ክንድ ወርዱም ስድሳ ክንድ ይሁን፤ ሥራውም በሦስት ወገን በጥርብ ድንጋይ፥ ባንዲት ወገንም በሀገሩ አዲስ የዝግባ እንጨት ይሁን፤ ወጭውንም ከንጉሡ ከቂሮስ ዕቃ ቤት ይሰጧቸው ዘንድ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |