ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ደንጊያ ለሚያለዝቡና እንጨት ለሚጠርቡ ሰዎችም ወርቅና ብር ሰጧቸው፤ ለምግባቸውም መብሉንና መጠጡን ሰጧቸው። ምዕራፉን ተመልከት |