ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:55 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)55 የሲዶናና የጢሮስ ሰዎችንም የዋንዛውን እንጨቶች ከሊባኖስ በኢዮጴ ባሕር በኩል በመርከብ ያገቡላቸው ዘንድ አዘዟቸው፤ ከፋርስ ንጉሥ ከቂሮስ ዘንድም የትእዛዝ ደብዳቤ ጻፉላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |