ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:53 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 ለእግዚአብሔርም ስእለት የተሳሉ ሰዎች ሁሉ ከሰባተኛው ወር መባቻ ጀምሮ መሥዋዕቱን ለእግዚአብሔር ያቀርቡ ጀመሩ፤ የእግዚአብሔርም ቤተ መቅደስ ገና አልተሠራም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |