ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:53 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 ከተማዋንም ለመሥራት ከባቢሎን ለሚመጡት ሁሉ ለእነርሱና ለልጆቻቸው አገዛዝን ይተውላቸው ዘንድ ጻፈ። ምዕራፉን ተመልከት |