ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ኀይላቸው የሚሆኑ ባልንጀሮችንም ሁሉ ከመገዛታቸው ነጻ ያወጧቸው ዘንድ ከግዛቱ ወደ ይሁዳ ለሚወጡትም አይሁድ ሁሉ ጻፈ። የግምጃ ቤት አዛዦች፥ መሳፍንቱና መኳንንቱም ወደ በራቸው እንዳይገቡ ጻፈ። ምዕራፉን ተመልከት |