ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ከእርሱም ጋር ከተማዋን ይሠሩ ዘንድ የዋንዛውን እንጨት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያመጡ በቄሌ-ሶርያና በሊባኖስ ላሉ መሳፍንት ሁሉ ደብዳቤዎችን ጻፈ። ምዕራፉን ተመልከት |