ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 በፍርድዋም ዐመፅ የለባትም፤ እርስዋም ታሸንፋለች፥ መንግሥት፥ ገናናነትና በዓለም ውስጥ ያለ ሥልጣን ሁሉ የእርስዋ ነው፤ መንግሥት የእርሱ የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን” ብሎ ዝም አለ። ምዕራፉን ተመልከት |