ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 በእርሷ ዘንድ ልዩነትና ለፊት ማዳላት የሉም፤ ነገር ግን እውነት በሐሰትና በክፉ ሁሉ አትኖርም። ሰዎች ሁሉም ሥራዋን ይወድዳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |