ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 3:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የሰውን ሁሉ ልቡና ወደ ደስታ መልሶ ደስ ያሰኛቸዋል፤ ኀዘኑንም ሁሉ አያስቡትም፤ ጭንቀቱንም ሁሉ አያስቡትም። ምዕራፉን ተመልከት |