ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 3:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የንጉሡንና የድኃ አደጉን፥ የባሪያዉንና የነጻዉን፥ የድኃውንና የባለጸጋውን ልቡና አንድ ያደርገዋል። ምዕራፉን ተመልከት |