ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 3:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሰውን ሁሉ ልቡና ባለ ጸጋ ያደርገዋል፤ ንጉሡንም አያስቡትም፤ ፈጣሪያቸውንም አያስቡትም ሰውንም ሁሉ ከባድ ነገር ያናግረዋል። ምዕራፉን ተመልከት |