ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 “ለጌታችን ለንጉሡ ለአርጤክስስ፦ ከብላቴኖችህ፥ ከታሪክ ጸሓፊህ ከራቲሞስና ከጸሓፊው ከሰሜልዮስ ከእነርሱ በታች ከተሾሙት ሁሉና በቄሌ-ሶርያና በፊኒቄ ከሚኖሩ ሁሉ፦ ምዕራፉን ተመልከት |