ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከእነርሱም ውስጥ የፋርስ ንጉሥ አርጤክስስ በይሁዳና በኢየሩሳሌም አውራጃዎች ያስቈጠራቸው አሉ፤ ቤልሞስና ሚጥራዳጢ፥ ጠቢልዮስና ራቲሞስ፥ ቤሔልጤሞስና ጸሓፊው ሲሳዮስ፥ ከነዚህም በታች ያሉ በሰማርያ የሚኖሩ ሁሉ፥ በሌላም ሀገር ያሉ ሁሉ እንዲህ ብለው መልእክት ጻፉ። ምዕራፉን ተመልከት |