ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አሁንም ጌታችን ንጉሥ ሆይ፥ ይህን ዕወቅ፤ ከእናንተ ወደ እኛ የመጡ አይሁድ ወደ ኢየሩሳሌም ሄደው፥ ክፉና ከዳተኛ ከተማን ይገነባሉ፤ የገበያ ቦታዎችዋንና ቅፅሮችዋን፥ ቤተ መቅደስዋንም ያድሳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |