ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 የሕዝቡና የካህናቱ መሪዎችም ብዙ ተላለፉ፤ ከአሕዛብም ርኵሰት ይልቅ እጅግ በደሉ፤ በኢየሩሳሌምም የተቀደሰችውን የእግዚአብሔርን መቅደስ አሳደፉ። ምዕራፉን ተመልከት |