ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ንጉሡ ናቡከደነፆርም በእግዚአብሔር ስም አማለው፤ እርሱ ግን ከዳው፤ አንገቱንም አደነደነ፤ ልቡናውንም አስታበየ፤ የእስራኤል ፈጣሪ የእግዚአብሔርንም ሕግ ተላለፈ። ምዕራፉን ተመልከት |