ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ይህም በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ተጻፈ፤ ኢዮስያስም የሠራው ሥራ ሁሉ፥ ክብሩም፥ የእግዚአብሔርንም ሕግ ማወቁ፥ በፊትም፥ በኋላም የሠራው ሥራ ሁሉ በእስራኤልና በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ተጽፏል። ምዕራፉን ተመልከት |