ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በይሁዳም ሁሉ ለኢዮስያስ አለቀሱለት፤ ኤርምያስም ለኢዮስያስ አለቀሰለት፤ እስከዚች ቀን ድረስም ወንዶች ሁሉ ከሴቶች ጋር አለቀሱለት፤ ለዘለዓለምም እንዲሁ ያደርጉ ዘንድ ለእስራኤል ወገኖች ሥርዐት ሆኖ ተሰጠ። ምዕራፉን ተመልከት |