ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ኢዮስያስም በሠረገላዎቹ ሆኖ ገለል አልልም አለ፤ ይዋጋም ዘንድ ጀመረ፤ ከእግዚአብሔርም አፍ በነቢዩ በኤርምያስ የተነገረውን ቃል መስማት እንቢ አለ። ምዕራፉን ተመልከት |