ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 “ከጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ በአንተ ላይ የተላክሁ አይደለም፥ እኔ የምወጋ ኤፍራጥስን ነውና፥ አሁንም እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው፤ እግዚአብሔር በእኔ ዘንድ አለ፤ እርሱም ይረዳኛል፤ ገለል በል፤ ከእግዚአብሔርም ጋር አትከራከር” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |