ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከዚህም ከኢዮስያስ ሥራ ሁሉ በኋላ፦ የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን በኤፍራጥስ ወንዝ በከርከሚስ ሠራዊቱን ይዞ ዘመተ፤ ኢዮስያስም ወጥቶ ተቀበለው። ምዕራፉን ተመልከት |