ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የበሩ ሁሉ ጠባቂዎችም ነበሩ፤ ከሰሞኑም የሚያጓድል አልነበረም፤ ወንድሞቻቸው ሌዋውያን ያዘጋጁላቸው ነበርና። ምዕራፉን ተመልከት |