ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በነጋውም እንደዚሁ እንደ ሥርዐታቸው የፋሲካውን በግ በእሳት ሠዉ፤ መሥዋዕቶችንም በጋንና በብረት ምጣድ አበሰሉ። ምዕራፉን ተመልከት |