1 ዮሐንስ 2:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ትእዛዞቹን ብንፈጽም እርሱን ማወቃችንን በዚህ ርግጠኞች እንሆናለን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ትእዛዛቱን ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የእግዚአብሔርን ትእዛዞች የምንፈጽም ከሆንን እርሱን የምናውቅ መሆናችንን በዚህ እናረጋግጣለን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። ምዕራፉን ተመልከት |