1 ዮሐንስ 2:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የእግዚአብሔርን ትእዛዞች የምንፈጽም ከሆንን እርሱን የምናውቅ መሆናችንን በዚህ እናረጋግጣለን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ትእዛዞቹን ብንፈጽም እርሱን ማወቃችንን በዚህ ርግጠኞች እንሆናለን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ትእዛዛቱን ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። ምዕራፉን ተመልከት |