ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እርሱም መለሰልኝ እንዲህም አለኝ፥ “ይህንም እነግርሃለሁ፤ አንተ ግን ከከሓድያን ጋር አትጨመርም፤ ከሚፈረድባቸውም ጋር አትቈጠርም። ምዕራፉን ተመልከት |