ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔም መለስሁለት እንዲህም አልሁት፥ “በፊትህ ባለሟልነትን ካገኘሁ ይህንም ለባሪያህ ንገረው፤ በሞትን ጊዜ፥ ከእኛ ከእያንዳንዳችንም ነፍሳችን በምትወጣበት ጊዜ ቍርጥ ፍርዱን የሚያደርግበት ጊዜው እስኪደርስ ድረስ ይጠብቁናል? ወይስ ከዛሬ ጀምሮ ይፈረድብናል?” ምዕራፉን ተመልከት |