ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 “በእነዚያም በሰባቱ ቀኖች ይህን የነገርሁህን ሥራቸውን ሁሉ ያዩ ዘንድ ለሰባት ቀን ነጻ ናቸው፤ ከዚያም በኋላ ወደ ቦታቸው ይመለሳሉ” አለኝ። ምዕራፉን ተመልከት |